በወረኢሉ ግንባር ከአየር ጥቃት የተረፉ ከ1000 በላይ የሕወሓት ታጣቂዎች እጅ ሰጡ

(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት በትናንትናው ዕለት ወረኢሉን ተቆጣጥሬያለሁ በሚል ሰበር ዜና ያስነገረው በድሮን ድብደባ ከደረሰበት በኋላ መሆኑን የመከላከያው ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። ወደ ጎጃም እሄዳለሁ ብሎ መንገድ ጀምሮ ከመካነሰላም ጀምሮ እየተጠረገ የመጣው የሕወሓት ኃይል ከአቃስታም ሲመታ ወደ ደቡብ ወሎ ወረኢሉ መሸሹን ትናንት መዘገባችን ይታወቃል። ትናንት ከወረኢሉ ከነበረ ተጨማሪ የሕወሓት ኃይል ጋር ተቀላቅሎ ውጊያ … Continue reading በወረኢሉ ግንባር ከአየር ጥቃት የተረፉ ከ1000 በላይ የሕወሓት ታጣቂዎች እጅ ሰጡ